“የፌዴራል መንግሥት የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ይዟል” የመተከል ዞን...
“የፌዴራል መንግሥት የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ይዟል” የመተከል ዞንኮማንድ ፖስት ቴክኒክ ኮሚቴባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከመተከል ዞን ተፈናቅለው የነበሩ ከ50 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውንየመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ከሰሞኑ...
View Articleየፌዴራል መንግሥት የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በጀት መያዙ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴራል መንግሥት የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በጀት መያዙን የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ቴክኒክ ኮሚቴ አስታወቀ። የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ቴክኒክ ኮሚቴ አባል አቶ በትግሉ ተስፋዬ ÷በቻግኒ ራንች ጊዚያዊ መጠለያ...
View Article“በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ያላትን ክብር የሚመጥን ውጤት ለማስመዝገብ ጠንካራ ዝግጅት ተደርጓል”የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ...
“በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ያላትን ክብር የሚመጥን ውጤት ለማስመዝገብ ጠንካራ ዝግጅት ተደርጓል” የኢትዮጵያ ኦሎምፒክኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የ2020 ቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ፣የአትሌቲክስ፣ ወርልድ ቴኳንዶ እና...
View ArticleNews: East & West Hararge Zones projected to face “critical food security...
Addis Abeba, July 01/2021 – The shortage of belg season rains (April to June) due to late-onset and long dry spells has left communities in East and West Hararge Zones with no harvest and food...
View Articleጎረቤት ሀገራት ከኢትዮጵያ ለሚቀርቡላቸው ችግኞች ለተከላ የሚመች የጊዜ ሰሌዳ አስቀምጠዋል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ለሚቀርቡላቸው ችግኞች ጎረቤት ሀገራት ለተከላ የሚመች የጊዜ ሰሌዳ ማስቀመጣቸውን የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ኮሚሽን ገለጸ። ሩዋንዳና ኡጋንዳም ኢትዮጵያ የችግኝ ድጋፍ እንድታደርግላቸው ጠይቀዋል። ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተነሳሽነት...
View Articleትዕይንተ ዜና አዲስ አበባ ስቱዲዮ፡ መጋቢት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ)
ትዕይንተ ዜና አዲስ አበባ ስቱዲዮ፡ መጋቢት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) sourceThe post ትዕይንተ ዜና አዲስ አበባ ስቱዲዮ፡ መጋቢት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) first appeared on Satenaw Ethiopian News/Breaking News.
View ArticleEthiopia – ESAT አንደምታ –ዲፕሎማሲና ኢትዮጵያ | 21 Feb 2021
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting...
View ArticleThe 6th Ethiopian Election day|etv
The 6th Ethiopian Election day #ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation sourceThe post The 6th Ethiopian Election day|etv first appeared on Satenaw Ethiopian News/Breaking News.
View Articleየብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት/ ንጎዚ ኦኮንጆ-ኢዌላ/ዩኤኢ በእስራኤል አምባሳደር ARTS ONLINE NEWS @Arts...
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት/ ንጎዚ ኦኮንጆ-ኢዌላ/ዩኤኢ በእስራኤል አምባሳደር ARTS ONLINE NEWS Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1 Facebook :...
View Article“መከላከያ ሠራዊት ከትግራይ መውጣቱን ተከትሎ መንግሥታት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት በጎ ምላሽ መስጠት ጀምረዋል” የውጭ...
“መከላከያ ሠራዊት ከትግራይ መውጣቱን ተከትሎ መንግሥታት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት በጎ ምላሽ መስጠት ጀምረዋል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ሚኒስቴሩ በሳምንቱ 9ሺህ 902 ዜጎች ከሳውዲ አረቢያ...
View Articleአቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቹንግ ኢዩ ዮንግ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የስልክ ውይይት አድርገዋል። በዚህ ወቅትም በሁለቱ ሀገራት መካከል የቆየውን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር...
View Articleብቃት ዓልባው ቴድሮስ ዳግም መመረጥ የለበትም-ለተባበሩት መንግሥታት ጥሪ ቀረበ
በአለም ጤና ድርጅት ውስጥ እየጨመረ በመጣው የሥነ ምግባር ጉድለት፤ ማጭበርበርና ጾታዊ ጥቃት የድርጅቱ ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ ተጠይቋል። አለም አቀፉ ኢንዲፔንደንት ፋይናንሽያል ኦዲት ባቀረበው የኦዲት ሪፖርት በአለም ጤና ድርጅት ውስጥ የሥነ ምግባር ጉድለት፣ ማጭበርበር፣ ጾታዊ...
View ArticleNews: Afar council of opposition parties complain about the election, demand...
Voters in Afar regional state Photo: Afar Mass media agency By Getahun Tsegaye @GetahunTsegay12 Addis Abeba, July 01/2021 – Four opposition parties (Afar People’s Party, Afar National Democratic Unity...
View Article“አሸባሪው ህወሃት ከስልጣን ውጪ ለትግራይ ሕዝብ ጥቅምና ህልውና ዴንታ እንደሌለው በተግባር አሳይቷል” ዶክተር አረጋዊ በርሄ
“አሸባሪው ህወሃት ከስልጣን ውጪ ለትግራይ ሕዝብ ጥቅምና ህልውና ዴንታ እንደሌለው በተግባር አሳይቷል” ዶክተር አረጋዊ በርሄ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሃት ከስልጣን ውጪ ለትግራይ ሕዝብ ጥቅምና ህልውና ዴንታ እንደሌለው በተግባር አሳይቷል ሲሉ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ትዴፓ)...
View Articleከሳውዲ አረቢያ ተመላሽ ስደተኞችን መልሶ ለማቋቋም ከመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ...
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳውዲ አረቢያ ተመላሽ ስደተኞችን መልሶ ለማቋቋም ከመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ። የፌዴራል ሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለኢዜአ እንደገለፁት÷ከቅረብ...
View Articleማንነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን በመሸሽ ከ270 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች በክልሉ እንደሚገኙ የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡
ማንነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን በመሸሽ ከ270 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች በክልሉ እንደሚገኙ የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡ sourceThe post ማንነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን በመሸሽ ከ270 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች በክልሉ እንደሚገኙ የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡ first appeared on...
View Article6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ክፍል – 8
6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ክፍል – 8 #ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation sourceThe post 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ክፍል – 8 first appeared on Satenaw Ethiopian News/Breaking News.
View Articleየልጅ ሚካኤል አዲስ አልበም ምርቃት ARTS 168 @Arts Tv World
የልጅ ሚካኤል አዲስ አልበም ምርቃት ARTS 168 Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1 Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Website : http://artstv.tv...
View Articleተቋማት በሚያከናውኗቸው ተግባራት ላይ የሳይበር ምህዳሩን ሲጠቀሙ ደህንነታቸው ሊጠበቅ ይገባል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት ደህንነቱ የተጠበቀ የድረ-ገጽ ስርአት ለመፍጠር ሊወስዱ የሚገባቸዉ የጥንቃቄ እርምጃዎች በሀገራችን የሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት እለት ተእለት በሚያከንውኗቸው ተግባሮቻቸው ላይ የሳይበር ምህዳሩን ሲጠቀሙ ደህንነታቸው የተጠበቀ መሆን ይኖርበታል ተባለ።...
View Articleኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ ተሰፋ ሰጪ እርምጃ መሆኑን ሩሲያ ገለጸች
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ ተሰፋ ሰጪ እርምጃ ነው መሆኑን ሩሲያ ገለጸች። የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ በትግራይ ክልል ተግባራዊ ያደረገው የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ በክልሉ ላይ ለውጥ ለማምጣት ተስፋ ሰጪ እርምጃ መሆኑን በተባበሩት...
View Article