Quantcast
Channel: Ethiopian News: Trusted, In-Depth Analysis | The Habesha
Browsing all 13084 articles
Browse latest View live

ከአዲስ አበባ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች በጉለሌ እዕዋት ማዕከል ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች በጉለሌ እዕዋት ማዕከል ችግኝ ተከሉ። በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ንጉሴ እና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የማዘጋጃ ቤታዊ ዘርፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በኢትዮጵያ የታሪክ ሰንሰለት ውስጥ ትንናንት፣ ዛሬን እና ነገን የሚያገናኙት የጎንደር ዓለም አቀፋዊ ቅርሶች የሕልውና...

“በኢትዮጵያ የታሪክ ሰንሰለት ውስጥ ትንናንት፣ ዛሬን እና ነገን የሚያገናኙት የጎንደር ዓለም አቀፋዊ ቅርሶች የሕልውና አደጋውስጥ ናቸው” አቶ ጌታሁን ስዩም“ከሚቀጥለው በጀት ዓመት ደረጃውን የጠበቀ ሳይንሳዊ ጥገና ማድረግ ይጀመራል” ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌውኢትዮጵያ ቀደምት የሰው ዘር መገኛ ናት ሲባል...

View Article


በፍቅር፣ በመተሳሰብና በይቅርታ ስንሰባሰብ ጠላቶቻችን አይወዱም –ሌ/ጄነራል አስራት ዴኔሮ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረ-ብሔራዊነታችን የውበታችን መገለጫና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው ፤ ሰላም ለሁሉም- ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ቃል በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ማንቡክ ከተማ የዕርቀ ሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጄነራል አስራት ዴኔሮ ÷...

View Article

A water tower of Africa:Under utilized its Hydro-Economy.

A water tower of Africa:Under utilized its Hydro-Economy. sourceThe post A water tower of Africa:Under utilized its Hydro-Economy. first appeared on Satenaw Ethiopian News/Breaking News.

View Article

Ethiopia – ESAT DC Daily News Mon 22 Feb 2021

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting...

View Article


FILANNOO BIYYAALESSAA 6ffaa 2013|etv

FILANNOO BIYYAALESSAA 6ffaa 2013 #ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation sourceThe post FILANNOO BIYYAALESSAA 6ffaa 2013|etv first appeared on Satenaw Ethiopian News/Breaking News.

View Article

የአክሲዮን ገበያ መቋቋም ለኢኮኖሚው መነቃቃት ARTS TV NEWS @Arts Tv World

የአክሲዮን ገበያ መቋቋም ለኢኮኖሚው መነቃቃት ARTS TV NEWS Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1 Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Website :...

View Article

መንግሥት ለትግራይ ክልል ያወጣው የሰብዓዊ ድጋፍ ወጭ የክልሉ የስምንት ዓመታት በጀት መሆኑን ገለጸ፡፡

መንግሥት ለትግራይ ክልል ያወጣው የሰብዓዊ ድጋፍ ወጭ የክልሉ የስምንት ዓመታት በጀት መሆኑን ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል የወሰደውን የተናጥል ተኩስ አቁም ውሳኔ በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲዔታ አምባሳደር...

View Article


የፋና ቤተሰብ እና አድማጭ “ጀማል ዜና አደም” ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ቤተሰብ የሆኑት በቅጽል ስማቸው “ጀማል ዜና አደም” በሚል የሚታወቁት አቶ ጀማል አደም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ ጀማል አደም ሻሸመኔ ፋና ኤፍ ኤም 103.4 ሳይመሰረት በፊት በብሔራዊ ሬዲዮ ከአድማጭነት እስከ ተሳታፊነት ከፋና ጋር ወዳጅነታቸውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ2013/14 የመኸር እርሻ ከ6 መቶ ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በቅባት እህል በዘር ለመሸፈን እየተሠራ መሆኑን የአማራ...

በ2013/14 የመኸር እርሻ ከ6 መቶ ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በቅባት እህል በዘር ለመሸፈን እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሠብል ልማት ባለሙያዋ ወይዘሮ እንዬ አሠፋ በመኸር እርሻው 661 ሺህ 262 ሄክታር መሬት...

View Article

የትግራይ ህዝብ በህወሃት የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የባሰ ዋጋ እንዳይከፍል ቆም ብሎ ሊያጤንና ሊመረምር ይገባል-የትግራይ...

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ በአሸባሪው ህወሃት የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የባሰ ዋጋ እንዳይከፍል ቆም ብሎ ሊያጤንና ሊመረምር እንደሚገባ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሙሉብርሃን ኃይሌ ገለጹ። መንግስት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረበለትን...

View Article

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ የሚሉትና ሌሎችም በዋና ዋና ዜናዎች ተካተዋል።

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ የሚሉትና ሌሎችም በዋና ዋና ዜናዎች ተካተዋል። sourceThe post በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ የሚሉትና ሌሎችም በዋና ዋና ዜናዎች ተካተዋል። first appeared on Satenaw...

View Article

Ethiopia – ESAT Tigrigna News Wed 24 Feb 2021

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting...

View Article


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በበሻሻ ድምፅ መስጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፃቸውን ሰጥተዋል

#ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation sourceThe post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በበሻሻ ድምፅ መስጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፃቸውን ሰጥተዋል first appeared on Satenaw Ethiopian News/Breaking News.

View Article

የአፃ ምኒሊክ እና የእቴጌ ጣይቱ መታሰቢያ ARTS TV NEWS @Arts Tv World

የአፃ ምኒሊክ እና የእቴጌ ጣይቱ መታሰቢያ ARTS TV NEWS Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1 Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Website :...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 99ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 99ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 99ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በቅድሚያ ከተወያየናቸው አጀንዳዎች መካከል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከቤተሰብ ገንዘብ ለማግኘት በሚል “የተቀናበረ የሰው እገታ”የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤተሰብ ገንዘብ ለማግኘት በሚል “የተቀናበረ የሰው እገታ” የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የጎንደር ከተማ ሰላምና የህዝብ ደህንነት የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ሰብለ ወልዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ የተቀናበረ የሰው እገታ እንደተፈፀመ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

News: Gov’t claims soaring cost, non-existent threat & popular resistance led...

Prime Minister Abiy Ahmed By: Getahun Tsegaye @GetahunTsegay12 Addis Abeba June, 30/2021 – Prime Minister Abiy Ahmed through a televised statement aired today said that the government declared a...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሁለት ተሰጡ ሁለቱንም ሰጡ” |አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

“ሁለት ተሰጡ ሁለቱንም ሰጡ” ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ፍቅሩ ሲገባ፣ ታሪክ በደም ሥር ሲጋባ፣ ለወገን መሰጠት ለእናት ሀገር ሁሉንም መስጠት። ለእናት ሀገር መሞት እድለኛነት፣ ስለ ሀገር መኖር ኩራት፣ ሀገር መጠበቅ ጀግንነት ነው ይላል ወታደር። ኑሮው በዋሻ አዳሩ በዱር፣ መነሻው ሀገር...

View Article

ሚኒስቴሩ የግብርና ግብዓቶች ለአርሶ አደሩ ወቅቱን ጠብቀው እየተሰራጩ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር የግብርና ግብዓት አቅርቦትና ስርጭት ወቅቱን ጠብቆ ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ለግብርና ምርትና ምርታማነት መጨመር የግብርና ግብዓት እና ወቅቱን የጠበቀ ስርጭት ማድረግ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት በግብርና ሚኒስቴር የግብርና...

View Article
Browsing all 13084 articles
Browse latest View live