Ethiopia’s active cases over 45,000 as of Tuesday
The number of active coronavirus cases in Ethiopia reached 45,053 after 1,976 new patients were confirmed over the past 24 hours. Ethiopia Coronavirus update March 30, 2021 Number of...
View ArticleEgyptian president sees instability if ” a drop of Egypt’s water is taken”
Ethiopian PM visiting Egypt in 2018. (Photo : Reuters via Arab Weekly borkena Egyptian president Abdul Abdel-Fattah El-Sisi on Tuesday made remarks about the stalled negotiation over the Grand...
View Articleʺጨዋታ ሲመስለን ታምር ሆኖ ፍቅር አለበሰን”
ʺጨዋታ ሲመስለን ታምር ሆኖ ፍቅር አለበሰን” ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሰላም መድረክ ከፍ ያለው ሰንደቅ፣ በጋራ እንድንስቅ በጋራ እንድንቦርቅ አደረገን፡፡ ምድር ጠበበችን፣ ደስታ አሰከረችን፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ አምሳለ ቀስተ ደማናው በሰማይ ላይ ሲውለበለብ ልቦች በደስታ ዘለሉ፣ ዓይኖች...
View Articleሃገር አቀፍ የትምህርት ብርሃን ምዘና መርሀ-ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሃገር አቀፍ የትምህርት ብርሃን ምዘና መርሀ-ግብር ተጀመረ። በንቅናቄው ማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ ንግግር ያደረጉት የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ ፤ትምህርት የአንድ ሃገር ታሪክ ነው ለዚህም በክርስታና እና እስልምና እምነቶችም ስለትምህርት...
View ArticleSudan fought with Ethiopian Militia for four hours : report
Sudan makes claim that Ethiopian militia attempted to tamper with border marks along the Gadaref region borkena Sudanese forces fought against Ethiopian farmers along the border area in the Gadaref...
View Articleበብሔርና በሃይማኖት ካባ ሕዝብን ወዳልተፈለገ አቅጣጫ የሚቀሰቅሱ አካላትን በጋራ መታገል እንደሚገባ የከሚሴ ከተማ...
በብሔርና በሃይማኖት ካባ ሕዝብን ወዳልተፈለገ አቅጣጫ የሚቀሰቅሱ አካላትን በጋራ መታገል እንደሚገባ የከሚሴ ከተማየሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች አሳሰቡ።ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) የከተማዋ የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች እንደተናገሩት ከሰሞኑበሰሜን ሸዋ ዞን እና በኦሮሞ...
View Articleየህዳሴው ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ የደን ምንጣሮ ለማከናወን የሳይት ርክክብ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ ሁለተኛ ዙር የደን ምንጣሮ ለማከናወን ዛሬ በአሶሳ ከተማ የሳይት ርክክብ ተካሄደ፡፡ ርክክቡን ያካሄዱት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቴክኒክ ሙያ ስራ ዕድል ፈጠራ ኤጀንሲ ናቸው፡፡...
View ArticleEgypt’s El Sisi “Red Line” on The Greater Ethiopian Renaissance Dam (GERD)...
Egypt’s El Sisi after he removes the giant ship that blocked a Suez Canal for a week it seems he is energized somehow to draw a “red line” at the Greater Ethiopian Renaissance Dam(GERD). El Sisi is...
View ArticleNews: Multiple Forest fires result of arsonists: says forest conservation and...
Forest Fire, Unknown Location, Oromia Regional State. Picture: Social Media ETENESH ABERA @ETENESHAB Addis Abeba, March 31, 2021 – Reports of fire breaking out in different parts of the country.has...
View Articleተስፋ የቆረጠው ኦነግ ሸኔ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈፅሟል-ኮሚሽነር ጄኔራል አራርሳ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ተስፋ የቆረጠው ኦነግ ሸኔ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈፅሟል ሲል የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሰጡት ኮሚሽነር ጄኔራል አራርሳ መርዳሳ፤ በምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ጋምቤል ወረዳ ቦኔ ቀበሌ ትናትና ምሽት 3 ሰአት አካባቢ ነዋሪዎችን...
View ArticleDeaf Ears and Blind Eyes | Ethiopian News | ZeHabesha
–Ethiopia’s sovereign rights to harness its water resources are incontestable– Aklog Birara (Dr) Part II of II “Ethiopia is prepared to share Blue Nile (Abbay) waters with its neighbors (downstream)...
View ArticleDozens massacred in latest targeted attack on ethnic Amhara
Massacre of ethnic- Amhara in Oromo regional state of Ethiopia has been ignored by international human rights advocates and state actors alike borkena Dozens of innocent ethnic-Amharas are reportedly...
View Articleበትግራይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተሻሻለ የሰዓት እላፊ ገደብና የአዋጅ መተግበሪያ መመሪያ ተግባራዊ መሆን ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በትግራይ ክልል ለአራት ወራት በስራ ላይ በዋለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተደነገገ የሰዓት እላፊ ገደብ ማሻሻያና የአዋጅ መተግበሪያ መመሪያ ወጥቶ ተግባራዊ መሆን መጀመሩን የጊዜያዊ አስተዳደሩ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ የኮማንድ ፖስቱ አባልና የጊዜያዊ አስተዳደሩ የፍትሕ...
View Articleየአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች በቀጠናዊ ትብብርና የአካባቢውን የልማት ስራዎች ላይ ውይይት አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች በቀጠናዊ ትብብርና በአካባቢው የልማት ስራዎች ላይ ውይይት ማካሄዳቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው የገንዘብ ሚኒስትሮች የጋራ ስብሰባ በዋነኛነት የአካባቢውን ልማት ለማጎልበትና በቀጠናው...
View ArticleEthiopia-born minister on immigration amid COVID: ‘Even in wars, we didn’t...
Pnina Tamano-Shata, who immigrated when she was 3, says her firsthand knowledge of the ‘difficulties there are in coming to Israel’ made her want to help new arrivals Immigration and Absorption...
View ArticleEthiopia’s green legacy purpose face defeat as arsonists target Parks
The causes of fire that affected four national parks in Ethiopia is man made, the government admitted. Photo credit : EBC borkena Ethiopia launched a massive Green Legacy, Prime Minister Abiy Ahmed’s...
View Articleምርጫ ቦርድ የኦነግን ጥያቄ ውድቅ አደረገ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች መካከል በተፈጠረ መከፋፈልና ውዝግብን የተመለከቱ እግዶች፣ አቤቱታዎችና ከሁለቱም ወገን የሚመጡ ማሳወቂያ ደብዳቤዎችን ሲቀበል መቆየቱ እንዲሁም ችግሩን ለመፍታት ቡድኖቹን በተናጠል እንዲሁም የፓርቲውን የስነስርአትና የቁጥጥር ኮሚቴን በማነጋገር...
View ArticleWhy Deaf Ears and Closed Eyes? – The scheme to Balkanize Ethiopia- |...
Aklog Birara (Dr)March 20, 2021 Part I of II Tens of millions of Ethiopians within and outside the country are aghast and dumbfounded by the intensity and breadth of Western support to the avowed...
View ArticleCustoms Commission discloses Federal Police commander arrested over…
The operation to arrest three Federal police members, including the commander, and custom officials was underway for three months, Ethiopian Custom Commission claimed. Ethiopian Customs Commission...
View Articleየእንጨት ውጤቶችን ወደ ውጭ በመላክ የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት መዘጋጀቱን የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ገለጸ፡፡
የእንጨት ውጤቶችን ወደ ውጭ በመላክ የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት መዘጋጀቱን የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የእንጨት ውጤቶችን በአብዛኛው ከቱርክ፣ ከቻይና፣ ከኢጣሊያ እና ከሌሎች የአውሮፓ እና ኤሲያ ሀገሮች ታስገባለች፡፡ ለዚህም ከ110 ሚሊዮን ዶላር በላይ...
View Article