ማይክሮሶፍት ለዊንዶውስ ተጠቃሚዎች ወርሃዊ የደህንነት ማዘመኛ ለቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በወርሃዊ የደህንነት ዝመናው ለዊንዶውስ ተጠቃሚዎች 83 የጥቃት ተጋላጭነቶችን የሚደፍን የደህንነት ማዘመኛ መልቀቁን አስውቋል፡፡ የደህንነት ማዘመኛዎች መካከል ድንገተኛ ለሆኑ የጥቃት ተጋላጭነቶች የሚውሉ የከፍተት መሙያዎች ይገኙበታል፡፡ ዛሬ የተለቀቀው...
View Articleመሬት አስረክቦ ትዕግስት – እግር እያስበሉ ዝምታ …!!! (አባይነህ ካሴ)
Posted by admin | 13/01/2021 | መሬት አስረክቦ ትዕግስት – እግር እያስበሉ ዝምታ …!!! አባይነህ ካሴ የሱዳን ኃይል በተጠናከረ ሁኔታ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር እየተስፋፋ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ። የሱዳን ሀይል ስምምነቶችን ባለከበረ መንገድ ቦታዎችን...
View Articleበአምባሰል ወረዳ በ64 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነባ የመስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ በ64 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነባ የላይኛው ሚሌ መስኖ ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት ጀመረ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገርና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው...
View Articleበአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረትን ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደወሰዱ ተገለጸ፡፡
በአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረትን ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደወሰዱ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ከአምባሰል የንግድ ሥራዎች ድርጅት ጋር በመተባበር በሲሚንቶና ብረት ምርት አቅርቦት ዙሪያ ከአጋር...
View ArticleEthiopia says no dialogue with TPLF leaders
The Ethiopian government has reiterated that it will not sit for dialogue with the outlawed Tigray People’s Liberation Front (TPLF). Ambassador Dina Mufti, spokesman for Ethiopia’s Ministry of Foreign...
View Articleየአፋር ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ስድስተኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅና የሥራ አቅጣጫን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት ሲያካሄድ የቆየውን ጉባኤ ዛሬ ሲያጠናቀቅ ሹመቶችን ያጸደቀው የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ ያቀረቧቸውን...
View ArticleWhen politics undermines the judiciary: the case of Mulugeta Tesfakiros
The police have no legal right to appeal a court’s bail order. Does the Federal Police have the right to appeal a judge’s decision to grant bail to a criminal defendant? The case of Mr. Mulugeta...
View Articleየጃፓን መንግስት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለሆኑት አቶ ሆርዶፋ በቀለ የክብር ኒሻን አበረከተ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን መንግስት የሚበረከተው እና የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት ለማጠናከር አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የሚበረከተው የጃፓን መንግስት የክብር ኒሻን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለሆኑት አቶ ሆርዶፋ በቀለ ተበርክቶላቸዋል። የክብር ሽልማቱ በጃፓን መንግስት እድሜ...
View Articleነፍሴ ስለ ሀገሬ ታወከች . . . (አሰፋ ሀይሉ)
አሰፋ ሀይሉ አንዳንዴ ግን ግርም ብሎኝ አላባራ የሚለኝ ነገር አለ በእውነት! ብዙ ጠይቄ አንድ ስንጥር የምታህል መልስ የማላገኝለት ሺህ ጥያቄ እየተመላለሰ ውስጤን ያቆስለኛል! ብዙ፣ የማያባራ ሰንሰለት ይሆንብኛል አንዳንዴ! የሀገሬ ነገር! የእኛ ነገር! ከየት ተነስተን የት እንደምንደርስ! ቆይ ግን ለሺህ ዓመታት...
View Articleበአፋር ክልል 36 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ተለቀቁ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የይቅርታ መስፈርትን አሟልተው የተገኙ 36 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ከእስር እንዲለቀቁ መደረጉን የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የክልሉ ዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ ፋጡማ መሐመድ እንደገለጹት÷ ጉዳያቸው ለክልሉ የይቅርታ ቦርድ ቀርቦ ከእስር...
View ArticlePM Abiy Ahmed’s US Tour in Pictures at Tadias Magazine
PM Abiy Ahmed’s US Tour in Pictures Published by Tadias Magazine July 30th, 2018 in News. PM Abiy Ahmed addresses a public gathering at the Walter E. Washington Convention Center in Washington, DC on...
View Articleእስራኤል ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር በሁሉም ዘርፍ ማሳደግ ትሻለች –የእስራኤል የክልላዊና አካባቢ ትብብር ሚኒስትር
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል የክልላዊና አካባቢ ትብብር ሚኒስትር ኦፊር አኩኒስ ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው የሃገራቱን ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን፥ አምባሳደር ረታ ኢትዮጵያ በአፍሪካ በተለይም በምስራቅ አፍሪካ...
View ArticleEthiopian Diaspora Remits 1.4 Billion USD Over the Last Five Months –
Over the past five months, Ethiopia has received 1.4 billion USD from remittance, the Ethiopian Diaspora Agency revealed. According to the Agency, some 35 Diasporas have also taken investment licenses...
View Articleየድሮን ቴክኖሎጂን በትብብር በማልማት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሮን ቴክኖሎጂን በትብብር በማልማት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች መጠቀም የሚያስችል ከባቢያዊ ሁኔታ ለመፍጠር ያለመ ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የቴክኖሎጂ ማሻሻያ፣ አስተዳደርና ድጋፍ ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ ዶክተር ያኒያ ሰኢድመኪ እና...
View ArticleEthiopia accuses Sudanese army of invading more territories – Mereja.com
Ethiopia says the Sudanese army is continuing to invade more lands deep into its territory, according to its Ministry of Foreign Affairs. Briefing journalists on Tuesday, Spokesperson of the Ministry...
View ArticleAbiy Ahmed says army general could have been poisoned
Prime Minister Abiy Ahmed told parliament on Monday that a general in Ethiopia’s federal military’s Northern Command could have been poisoned. Two weeks before the launch of a military operation...
View ArticleBefore tallying votes, we must count people
A census should be seen as a remedy for Ethiopia’s problems, not a cause of them. In June 2020, Ethiopia postponed the national census for a third time, and now anticipates conducting it sometime in...
View Articleፀሃዩ መንግስት በርታ ዘጋቢውን ነው ማሳደድ – ገዳይማ ወገንህ ነው ¡¡¡¡¡ (መስከረም አበራ)
ፀሃዩ መንግስት በርታ ዘጋቢውን ነው ማሳደድ – ገዳይማ ወገንህ ነው ¡¡¡¡¡ መስከረም አበራ * አስከሬን በአይሱዘ ተጭኖ የሚታሰርባት የጉድ አገር የመተከል ኮማንድ ፖስት በዚህ ሰአት ስብሰባ ተቀምጧል። የስብሰባው አጀንዳ ገዳይ ቡድኑን እንዴት እንደምስሰው ሳይሆን ስራችንን አላሰራን ያለው #ያለለት_ወንድዬ ነው...
View ArticleMinister Discusses Investment with Turkish Foreign Economic Relations Board
Addis Ababa January 14/2021 (ENA) Trade and Industry Minister Melaku Alebel held a virtual discussion with the Turkish Foreign Economic Relations Board (DEIK) with the view to enhancing the economic...
View ArticleAddis Ababa is Home to a Burgeoning Women’s Movement at Tadias Magazine
Although a language around women’s rights is largely absent from national discussions, Ethiopia’s capital, Addis Ababa, is home to a burgeoning women’s movement. The city is witnessing growing...
View Article