
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ ተሰፋ ሰጪ እርምጃ ነው መሆኑን ሩሲያ ገለጸች።
የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ በትግራይ ክልል ተግባራዊ ያደረገው የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ በክልሉ ላይ ለውጥ ለማምጣት ተስፋ ሰጪ እርምጃ መሆኑን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩሲያ ቋሚ ተወካይ አምባሳደር ቫሲሊ ኔቤንዚያ ገልጸዋል፡፡
አምባሳደሩ በሰጡት ወርሃዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ÷ የኢትዮጵያ መንግስት በክልሉ እያደረገ ላለው ከፍተኛ መጠን ላለው የሰብዓዊ ድጋፍ እውቅና ሊሰጠው ይገባል ብለዋል።
ሌሎች ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ድጋፍ ሰጪ ተቋማትም ድጋፍ ሊያደርጉ የሚችሉበት መንገድ ሊመቻችላቸው እንደሚገባ አምባሳደሩ መግለጫቸውን ኢፕድ ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

0
People Reached
78
Engagements
–
Distribution Score
Boost Post
<img class="j1lvzwm4" src="data:;base64, ” width=”18″ height=”18″ />
75
1 Comment
2 Shares
Like
Comment
Share
The post ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ ተሰፋ ሰጪ እርምጃ መሆኑን ሩሲያ ገለጸች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
The post ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ ተሰፋ ሰጪ እርምጃ መሆኑን ሩሲያ ገለጸች first appeared on Satenaw Ethiopian News/Breaking News.