Ethiopia reported 980 coronavirus cases over the past 24 hours
Lia Tadesse, the Minister for Health, expressed concern over coronavirus spikes in Ethiopia the past few weeks. Ethiopia Coronavirus update March 4, 2021 Number of tested...
View Articleለትግራይ ክልል ከውጭ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶችና ሀገራት በኩል የሚጠበቀው እርዳታ በጊዜ ባለመድረሱ መንግሥት እስካሁን...
ለትግራይ ክልል ከውጭ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶችና ሀገራት በኩል የሚጠበቀው እርዳታ በጊዜ ባለመድረሱ መንግሥት እስካሁን 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ የሰብዓዊ ዕርዳታ ሰጪ ድርጅቶች ከዚህ...
View Articleየኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ባለፉት ስድስት ወራት ከ230 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ባለፉት ስድስት ወራት ከ230 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ የድርጅቱን የስድስት ወራት አፈጻጸም አስመልክቶ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ወይዘሮ ሃና አርአያስላሴ መግለጫ ሰጥተዋል። ወይዘሮ ሃና እንዳሉት፣ ድርጅቱ ባለፉት...
View Article‹‹በቤተ ጊዮርጊስ የሚሠራው መጠለያ ሲያስፈልግ እንደ ድንኳን ሆኖ የሚሸበለል ሲያስፈልግ ደግሞ የሚዘረጋ እንዲሆን...
‹‹በቤተ ጊዮርጊስ የሚሠራው መጠለያ ሲያስፈልግ እንደ ድንኳን ሆኖ የሚሸበለል ሲያስፈልግ ደግሞ የሚዘረጋ እንዲሆን እየተጠናበት ነው፡፡›› የፌዴራል ቅርስና ጥበቃ ባልስልጣን ባሕር ዳር: የካቲት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል ቅርስና ጥበቃ ባልስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው...
View Articleፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአምስት አገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ የአምስት አገራት አዳዲስ አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ። የሹመት ደብዳቤያቸውን ያቀረቡት የአምስቱ አገራት አምባሳደሮች የአሜሪካ አምሳደር ጌታ ፓሲ፣ የኬንያ አምባሳደር ጀኤን ካማዑ፣ የስዊዘርላንድ...
View ArticleEthiopia continues to see coronavirus case spikes
Ethiopia reported 1,119 new coronavirus cases over the past twenty-four hours. New recovery for the same period was 228. Ethiopia Coronavirus update March 5, 2021 Number of...
View ArticleZeHabesha Latest Ethiopian News Provider
Aklog Birara (Dr)March 4, 2021. Part III of III “When the going gets tough, the tough get going” An American saying Ethiopia faces tough hurdles from all corners of the world. Its Western friends...
View Articleየሴቶች ቀንን በማስመልከት በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክር የፓናል ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /ማርች 8/ በማስመልከት በይነ ትውልድ በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለዉን ግንኙነት የሚያጠነክር የፓናል የዉይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በማስመልከት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በይነ ትውልድ...
View ArticleBreaking: UN accepts AU Chairperson’s invitation to support & participate in...
The Grand Ethiopian Renaissance Dam. Picture: PMO Addis Abeba, March 05/2021 – The US Secretary-General António Guterres said that the United Nations “is available to support and participate in the...
View Articleዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ
Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ has the Legal Rights...
View ArticleEthiopia continues to make its case amid growing pressure from the west
The meeting this week at the UN security council regarding Ethiopia reportedly ended with no agreement Deputy Prime Minister and Foreign Affairs Minister, Demeke Mekonen, briefing ambassadors and...
View ArticleKaramara victory 43rd anniversary celebrated in Addis Ababa
43rd anniversary of Karamara Victory celebrated at the Ethio-Cuba Friendship center A partial view of Dilachin Statue (Photo : SM) borkena The 43rd anniversary of Ethiopia’s victory over invading...
View Article“የሴቶችን መብት የሚያከብር ማኅበረሰብ እንገንባ!”
“የሴቶችን መብት የሚያከብር ማኅበረሰብ እንገንባ!” ባሕር ዳር: የካቲት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በየዓመቱ እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን ስሌት መጋቢት 8 እና በኢትዮጵያዊያን የዘመን ቀመር ደግሞ የካቲት 29 “የዓለም ሴቶች ቀን” ይከበራል፤ ቀኑ በተደጋጋሚ “ማርች 8” እየተባለ ሲጠራም እንሰማለን፡፡ የዘንድሮው...
View ArticleExclusive: How the UN drops Tigray resolution after second attempt failed
UNSC meeting hall. Photo: Irish Missing to the UN. Addis Standard Staffs Addis Abeba, March 06/2021 – The UN Security Council (UNSC) has dropped issuing a resolution calling for cessation of...
View ArticleOromo Liberation Front takes queue after OFC, opted out of Election
The party position is revealed days after Oromo Federalist Congress disclosed that it is not taking part in the Election OLF chairman, Dawud Ibsa (Photo : File/ENA) borkena The most radical ethnic...
View Articleታክስ ማጭበርበር የግብር አሰባሰብ ሂደቱ ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡
ታክስ ማጭበርበር የግብር አሰባሰብ ሂደቱ ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ከ20 ሺህ በላይ ግብር ከፋዮች የታክስና የግብር እዳ አለባቸው። በዚህ ምክንያት ክልሉ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ አጥቷል፤ ከዚህ ውስጥ 143...
View Articleኢትዮጵያ በ6 ወራት 976 የሳይበር ጥቃት ሙከራ ተደርጎባታል
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 976 የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ወደ ኢትዮጵያ ተቋማት መሰንዘራቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለፀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው በበጀት ዓመቱ ከወትሮው በተለየ መልኩ በርካታ የሳይበር ጥቃቶች ተሞክረዋል...
View Articleየሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሀገራዊ ምርጫው ሚናቸውን እንዲወጡ እየተሠራ ነው፡፡
የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሀገራዊ ምርጫው ሚናቸውን እንዲወጡ እየተሠራ ነው፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በፖለቲካው ዘርፍ የሚሠማሩ ድርጅቶች ሚናቸውን በተገቢው መልኩ እንዲወጡ እየተሠራ መሆኑን የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጄንሲ አስታውቋል፡፡ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ስድስተኛው...
View Articleኢትዮጵያና ቻይና በጋራ ትብብር የተሰሩ ታላላቅ ፕሮጀክቶች ደህንነት ጥበቃን ለማጠናከር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በጋራ ትብብር የተሰሩ ታላላቅ ፕሮጀክቶች ደህንነት ጥበቃን ለማጠናከር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። የመግባቢያ ሰነዱን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአንና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ተፈራርመዋል።...
View ArticleZeHabesha | Latest Ethiopian News Provider
Dr. Bekele GessesseMarch 06, 2021 Dear International Communities, I would appreciate if you could kindly take the following concerns into consideration for the sake of humanity. Preamble: Ethiopia has...
View Article