የግብርና ሚኒስትሩ ከአልቪማ ፉድ ኮምፕሌክ ባለቤት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን በኢትዮጵያ ፓስታን በማምረት ወደ ውጭ ከሚልኩት የጂቡቲው ባለሀብት አቶ ዲሬ አሊ ጋር ተወያዩ። ባለሀብቱ የአልቪማ ፉድ ኮምፕሌክ ባለቤት ሲሆኑ በኢትዮጵያ መዋዕለ-ነዋያቸውን በማፍሰስ ከሃገር ውስጥ ፍጆታ በማለፍ ለጂቡቲ እና...
View Article“አልሃምዱሊላሂ ታቦታችን ገባ!” (አቲካ አህመድ አሊ)
Posted by admin | 19/01/2021 | አቲካ አህመድ አሊ በዚህ የስልጡኖቹ ወሎዬዎች አባባል ላይ ሁሌ ሃሳቤን አሰፍራለሁ እያልኩ አልሞላልኝ ሲል ትቼው ነበር። በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ታቦት ይወጣል። ከጥምቀቱ በኋላም ወደየማደሪያው ይመለሳል። ታቦቱ...
View ArticleUS Alumni Association of Ethiopia’s Tafari Makonnen School at Tadias Magazine
Photographs courtesy of the TMS Alumni Association in North America (TMSAANA). Tadias MagazineBy Tadias Staff Updated: Monday, May 23rd, 2016 New York (TADIAS) — Established more than 90 years ago in...
View Articleበ’ገበታ ለሀገር’ለመሳተፍ በስምንተኛ ዙር ገንዘብ ገቢ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና ቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በ’ገበታ ለሀገር’ ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ ያደረጉና ደረሰኝ በመላክ ላሳወቁ ተቋማት ምስጋናውን አቀረበ፡፡ በዚህ መሰረት ጋምቤላ ክልል – 11 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ሐረሪ ክልል – 5 ሚሊየን ብር ሶማሌ ክልል – 5 ሚሊየን ብር አፋር...
View ArticleMore than 101,000 Ethiopians displaced by violence: UN
The UNOCHA report warned continuing insecurity in several parts of Benishangul-Gumuz regional state is expected to create an additional number of IDPs. ADDIS ABABA (Xinhua) — The United Nations Office...
View Articleጠቅላላ ጉባኤ ያላደረጉ ፓርቲዎች 6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ በተጠናቀቀ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላላ ጉባኤ ያላደረጉ ፓርቲዎች 6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ በተጠናቀቀ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ አሳለፈ። ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ምዝገባ ሂደት በሚያከናውንበት ወቅት የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ...
View Articleሱዳን ድንበሯን በተጠናከረ መንገድ እድትጠብቅ እንጂ የኢትዮጵያን መሬት እንድትይዝ ፈቃድ የሰጣት የለም- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ሱዳን መካከል ያለው ውዝግብ በሰላምዊና በድርድር እንዲፈታ ኢትዮጵያ አሁንም ዝግጁ ናት ብሏል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ሱዳን በድንበር አካባቢ የምታደርገው...
View ArticleVisitors Fascinated by Unique Features of Ethiopian Epiphany –
Visitors from around the world who attended this year’s Timket festival have fascinated by the unique features of the Ethiopian Epiphany. Timket, Ethiopia’s Feast of the Epiphany, is one of the most...
View Article“ከሱዳን ጋር ግጭት እንዲኖረን አድርገው የራሳቸውን ዓላማ ለማሳካት የሚፈልጉ ኀይሎች ገብተዋል”የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ...
“ከሱዳን ጋር ግጭት እንዲኖረን አድርገው የራሳቸውን ዓላማ ለማሳካት የሚፈልጉ ኀይሎች ገብተዋል” የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡...
View Articleኢትዮጵያን ከኤርትራ የአሰብ ወደብ ጋር የሚያስተሳስረው የሜሎዶኒ መገንጠያ –ማንዳ –ቡሬ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት...
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከኤርትራ የአሰብ ወደብ ጋር የሚያስተሳስረው የሜሎዶኒ መገንጠያ – ማንዳ – ቡሬ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው። በነገው ዕለትም ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ፕሮጀክቱን በይፋ የማስጀመር መርሃ ግብር ያካሂዳሉ ተብሎ ይጠበቃል።...
View Article“ሱዳን በሶስተኛ ወገን የተደገሰላትን የጦርነት ወጥመድ በመተው ችግሩን በድርድር ለመፍታት ቁርጠኛ መሆን አለባት”ጀነራል...
“ሱዳን በሶስተኛ ወገን የተደገሰላትን የጦርነት ወጥመድ በመተው ችግሩን በድርድር ለመፍታት ቁርጠኛ መሆን አለባት” ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ባሕር ዳር ፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሱዳን በሶስተኛ ወገን የተደገሰላትን የጦርነት ወጥመድ ወደ ጎን በመተው የድንበሩን ጉዳይ በድርድር ለመፍታት ቁርጠኛ መሆን እንዳለባት...
View Articleሱዳን በሶስተኛ ወገን የተደገሰላትን የጦርነት ወጥመድ በመተው ችግሩን በድርድር ለመፍታት ቁርጠኛ መሆን አለባት-ጀነራል...
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በሶስተኛ ወገን የተደገሰላትን የጦርነት ወጥመድ ወደ ጎን በመተው የድንበሩን ጉዳይ በድርድር ለመፍታት ቁርጠኛ መሆን እንዳለባት የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። የትግራይ ህዝብ ጁንታው ተመልሶ እንደሚመጣ አስመስለው ባዶ...
View Articleእንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! (ጠ/ሚ/ዶ/ር አብይ አህመድ)
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! ጠ/ሚ/ዶ/ር አብይ አህመድ የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል ስናከብር የግድ ሁለት ነገሮችን እናስታውሳለን። የመጀመሪያው በዓሉ የትኅትና በዓል መሆኑን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በዓሉ የለውጥ በዓል መሁኑን ነው። ሁሉን ቻይ፤ ሁሉን አድራጊ፤ ሁሉን ፈጣሪና ሁሉን ወሳኝ...
View Article“የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ከሀገር ውስጥ ጎብኝዎች ከፍተኛ ገቢ ማግኘት እንደሚቻል ትምህርት የተወሰደበት ነው”የጎንደር...
“የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ከሀገር ውስጥ ጎብኝዎች ከፍተኛ ገቢ ማግኘት እንደሚቻል ትምህርት የተወሰደበት ነው” የጎንደር ከተማ አስተዳደር ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣የሳይንስና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) ከማይደሰሱ ቅርሶች መዝገብ መስፈር የቻለው የጥምቀት በዓል...
View Articleከደቡብ ክልል ለኮይሻ ፕሮጀክት ግንባታ ከ230 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው እና በደቡብ ክልል ለሚገኘው የኮይሻ ፕሮጀክት ግንባታ ከ230 ሚሊየን ብር በላይ ከክልሉ መንግስት ሰራተኞች እና የህብረተሰብ ክፍሎች መሰብሰብ መቻሉ ተገለጸ። የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ከፋና...
View ArticleTemsalet Book Launch & Tsehai Publishers Presentation in NYC at Tadias Magazine
Photos: Temsalet Book Launch & Tsehai Publishers Presentation in NYC Published by Tadias Magazine April 18th, 2016 in Featured, News and Virtual Events. At the NYC book launch for Temsalet — 64...
View Articleባለሃብቶች ለገበታ ለሃገር የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ እንደሚገኝ ብሔራዊ ሐብት አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡
ባለሃብቶች ለገበታ ለሃገር የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ እንደሚገኝ ብሔራዊ ሐብት አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብሔራዊ ኮሚቴ አባልና የባለሃብቶች አስተባባሪ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ እንደተናገሩት ኮይሻ፣ ጎርጎራና ወንጪ ፕሮጀክቶችን...
View ArticleTHE TRUTH ABOUT MAI-KADA — Wondimu Mekonnen
Steve Sweeney should have done his research well, before putting pen to paper. Either he is ignorant of the facts or he is deliberately twisting them to save the face of the criminals by Wondimu...
View ArticleNews Analysis: Ethiopia Rights Commission latest report on Tigray details...
Supplies are brought into Um Raquba settlement in Sudan for refugees who fled from Tigray. Pictures: ©UNFPA Sudan/Sufian Abdul-Mout, November 2020 Please click here to download the pdf version of...
View ArticleRené Lefort has misread the prime minister, and the Ethiopian people
The veteran commentator’s latest critique of Abiy Ahmed was short on evidence and long on innuendo. In his latest article for Ethiopia Insight, Mind over matter: Abiy Ahmed’s aim to ‘Pentecostalize’...
View Article