Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! – ማላጂ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .
Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! – ማላጂ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .
የሰሞኑ የአሜንስት ኢንተርናሽናል እና የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መግለጫ መደጋገፉ የሚያሳየን ከተሰጣቸዉ መብት እና ድንበር ዉጭ ለመንቀሳቀስ የማይገዳቸዉ መሆኑን ከማሳየት በላይ ለራሳቸዉ እና ለአገራቸዉ የማይመኙትን በሌላዉ ዓለም ለመጫን ያላቸዉን ከንቱ ቅዠት ነዉ ፡፡ የዓለም ሠባዊ መብት ጠበቃ ነኝ ባይ እና ስሙኝ ባይ ጩኸቱ ለምን ዕድሜ ልክ ሰሚ ያጣ ቁራ መሆኑን እንኳን ቆም ብሎ ጠይቆ አያዉቅም ፡፡ አሳዳሪዉን የሚከተል አሳዳሪዉን ያመልካል እንጅ ምግባር እና ተግባር በሌለበት ስም ይዞ ጩኸቴን ቀሙኝ ማስተጋባት ልፋት ነዉ ፡፡ ለመሆኑ አሳዳሪዋ (አሜሪካ) ሆነ አገልጋይ አሜንስቲ ( አስቲ ስማ ዓለም ) ዓለም ላይ ለሚደረገዉ ዕጅግ ለሚዘገንን የሰዉ ልጆች ስቃይ. መከራ ፣ ስደት እና ሞት መንስኤ ለሆኑት አምባገነን ታማኞቻቸዉ
The post ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! – ማላጂ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .
The post ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! – ማላጂ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .
The post ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! – ማላጂ first appeared on Satenaw Ethiopian News/Breaking News.