Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post አንቶኒ ብሊንከን ላብይ አህመድ አፍቀለጡ – መስፍን አረጋ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .
Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post አንቶኒ ብሊንከን ላብይ አህመድ አፍቀለጡ – መስፍን አረጋ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .
ያሜሪቃው የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር አቶ አንቶኒ ክሊንተን “የኤርትራ ወታደሮች እና ያማራ ክልል ልዩ ኃይል ከትግራይ ምድር ባስቸኳይ ይውጡ” የሚል አስገዳጅ መግለጫ በቅርቡ በይፋ አውጠተዋል፡፡ ይህ መግለጫ በጦቢያ ሉዓላዊነት ላይ ዓይን ያወጣ ጣልቃገብነት ነው፡፡ ጣልቃገብነቱን የበለጠ ዓይን ያወጣ የሚያደርገው ደግሞ ያማራ ልዩ ኃይል “ትግራይን” ይልቀቅ ማለታቸው ነው፡፡ ባንቶኒ ብሊንከን ደረጃ ያለ የዲፕሎማሲ ሰው ይህን መሰሉን የሉዓላዊ አገርን – ለዚያውም ደግሞ ያሜሪቃ አጋር የምትባልና ለሉዓዊነቷ እጅግ ቀናዒ በመሆኗ የምትታወቅ አገርን – ክብር እጅጉን የሚያዋርድ ኢዲፕሎማሲያዊ (undiplomatic) መግለጫ ለማውጣት የሚደፍረው፣ በመግለጫው ይዘት ካገሪቱ አመራሮች በተለይም ደግሞ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር ከተስማማ ብቻና ብቻ ነው፡፡ ለዚህም ደግሞ አንቶኒ ክሊንተን መግለጫውን ከማውጣታቸው በፊት ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር
The post አንቶኒ ብሊንከን ላብይ አህመድ አፍቀለጡ – መስፍን አረጋ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .
The post አንቶኒ ብሊንከን ላብይ አህመድ አፍቀለጡ – መስፍን አረጋ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .
The post አንቶኒ ብሊንከን ላብይ አህመድ አፍቀለጡ – መስፍን አረጋ first appeared on Satenaw Ethiopian News/Breaking News.