ይህ መምህር ዛሬ የት እንዳለ የሚያውቅ ይኖር ይሆን ?
በተለይ አንቀጽ 39 ኝን ቁጭ ብሎ ያጸደቀ ባንዳ በቅንነት ሀገር ይመራል ብሎ ማሰብ ይከብዳል የሚገርመው ሁሉንም ቁጭ ብለን በአይናችን ብሌን አየነው . ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ለዚህ ምሁር . ሰውዬውም ተሳስቶ ነው ከዪንበርስቲ ምሁር ጋር የገጠመው እንደልማዱ ጥያቄ የማያነሱ የተነገራቸውን ተቀብለው ፓርላማውን የሀገር ጉዳይ የሚወሰንበት ሳይሆን ትያትር የሚታይበት አደራሽ እስኪመሰል በንግግራቸው የሚስቁላቸውን መሀይሞች ቢሰበስቡ ይሻላቸው ነበር -bale tedare