Tamagne Beyene’s Response to the London Oromo Conference
አያት ቅድመ አያቶቻችን ታላቋ እናት አገራችን ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ አጥንታቸውን ከስክሰው፣ ደማቸውን አፍሰው፣ ከሰሜን፣ ከደቡብ፣ ከምስራቅ፣ ከምእራብ ሙስሊም፣ ክርስቲያኑ ኦሮሞው፣ አማራው፣ ደቡቡ፣ ትግሬው፣ ወላይታው፣ አፋሩ፣ ጋምቤላው፣ ኮንሶው፣ ቆቱው ወዘተ አንድ ሆነው ተንከራተው የደምና የህይወት ዋጋ ከፍለው ያቆዩልንን አገራችንን እኛ ካስቆራረስን፣ ካስፈራረስን አጥንታቸው እሾክ ሆኖ ይውጋን!
አንድ ህዝብ፥ አንድ ኢትዮጵያ!!
የጋራ ጠላታችን ወያኔን በተባበረ ኢትዮጵያውያን ተደምስሶ ኢትዮጵያን እንገነባለን!!!